በመቐለ ዩኒቨርሲቲ-የመቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ያለፋቹ አዲስ ተማሪዎች በሙሉ

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ-የመቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ያለፋቹ አዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ  ከመስከረም 27 – 29 2009 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሰው ቀን በMIT ጊቢ እንድትገኙ እያሳሰብን በተጠቀሱት ቀናት ለማይመጡ ተማሪዎች በተጠባባቂ የምንተካ መሆኑ እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ

በ2009 ዓ.ም ወደ መቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ያለፋቹ አዲስ ተማሪዎች ወደ መቐለ ዩኒቨርሲ-MIT ስትመጡ የሚከተሉትን ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን፡፡

  • ከ9ኛ እስክ 12ኛ ትራንስክሪፐት (ኦርጂናል)
  • የ10ኛ እና 12ኛ ፈተና ያለፋችሁበት ሰርተፍኬት(ኦርጂናል)
  • ፓስፖርት ሳይዝ ፎቶ (በሶፍት ኮፒ)
  • ብርድልብስ እና አንሶላ
Share Button

You may also like...

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *