የ2009 የMIT መግብያ ፈተና ማስታወቅያ

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የመቐለ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች በመግቢያ ፈተና በማወዳደር  በአምስት ዓመት የዲግሪ መርሐ-ግብር ያስተምራል::

በዚህ መሰረት የ2009 ዓም 1ኛ ዓመት መግብያ ፈተና መስከረም 7፣2009 በሚከተሉት የፈተና ማእከላት የሚሰጥ መሆኑ እናስሳውቃለን:

 • መቀለ (Mekelle Institute of Technology)
 • ኣዲስ ኣበባ (Addis Ababa University, Computer Science Department, 4 killo)
 • ማይጨው (Maychew Preparatory School)
 • ዓዲ ግራት (Agazi Preparatory School)
 • ዓድዋ (Nigiste Saba Preparatory School)
 • ሽረ (Shire Preparatory School)

ተማሪዎች በፈተና ቀን  11 12 ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒውን እንዲሁም የማንነት መታወቅያ እንዳይለያችሁ::

ለተጨማሪ መረጃ ስ. ቁ.፡- +251923453546

Share Button

You may also like...

2 Responses

 1. Hagos Gebrekiros Hailu says:

  I want to show my result of 2009’s exam

 2. Hagos Gebrekiros Hailu says:

  When is the day we can see our result of mit’s entrance exam of 2009

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *